ቀን:  17/11/2017 ዓ.ም

 

የ COC ምዘና ማስታወቂያ 

ደረጃ 3(III) እና ደረጃ 4(IV) በእንስሳት ሳይንስ፣ እፅዋት ሳይንስ እና በተፈጥሮ ሀብት የትምህርት ዘርፍ ደረጃ በደረጃ COC እንድሁም ደረጃ 4 እና ደረጃ 2 holistic ምዘና ሎግ ቡክ መሙላት የምትፈልጉ በሙሉ ከ 21/11/2017 ዓ.ም እስከ 25/11/2017 ዓ.ም ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ሎግ ቡክ እንድትሞሉ (እንድትመዘገቡ) እያሳወቅን በኮሌጁ አካውንት ቁጥር 1000066466519 አራት መቶ ሃምሳ (450) ብር ገቢ እንድታደርጉ እየጠየቅን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ምዝገባ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

የ COC ምዘና ማስታወቂያ 

ከ 08/07/2017 ዓ.ም እስከ 12/07/2017 ዓ.ም ድረስ COC ምዘና ለመውሰድ ሎግ ቡክ የሞላችሁ (የተመዘገባችሁ) ተማሪዎች በሙሉ የ COC ምዘና የሚሰጥበት ቀን 26/07/2017 ዓ.ም ስለሆነ፤ ይህንን አውቃችሁ ቅድመ-ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን በተጠቀሰው ቀን የምዘና መግቢያ ስሊፕ እና መታወቂያ ይዛችሁ እንድትገኙ በጥብቅ እያሳወቅን ለሰርትፊኬት ፎቶ ያልሰጣችሁ በእለቱ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባን፡፡

ደረጃ 3(III) እና ደረጃ 4(IV) በእንስሳት ሳይንስ፣ እፅዋት ሳይንስ እና በተፈጥሮ ሀብት የትምህርት ዘርፍ ደረጃ በደረጃ COC እንድሁም ደረጃ 4 holistic ምዘና ሎግ ቡክ መሙላት የምትፈልጉ በሙሉ ከ 08/07/2017 ዓ.ም እስከ 12/07/2017 ዓ.ም ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ሎግ ቡክ እንድትሞሉ (እንድትመዘገቡ) እያሳወቅን በኮሌጁ አካውንት ቁጥር 1000066466519 አራት መቶ ሃምሳ (450) ብር ገቢ እንድታደርጉ እየጠየቅን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ምዝገባ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

Invitation for Bid for interested and Qualified Bidders

Mizan Agricultural TVET is the college that strives to quality training and skills development in the agriculture sector. To achieve this Mizan Agricultural TVET College has received a grant from the African Union Development Agency AUDA-NEPAD with financing from the German Government through KfW, in the form of a financial contribution for the Procurement of Works for the Construction of the Mizan Agricultural TVET College Construction of an Office Block; Laboratory, Workshop, IT Room; Dormitory, Poultry Farm, and Dairy Farm Building.

See the Tuesday July 9, 2024 Herald and Addis Zemen News paper

ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (ሚዛን ግብርና ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ)

የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥና አስተዳደር ሪፎርምን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሄደ

ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በተውጣጡ ባለሙያዎች እና  የሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ አመራሮች፣ መምህራንና አሰተዳደር ሰረተኞች በተገኙበት የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥና አስተዳደር ሪፎርምን በተመለከተ በሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ ግቢ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሄደ፡፡

በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ  ላይ ገለፃ የተደረገባቸው የፖሊሲ ዓምዶች ማሻሻያ ተግባራት

  1. የመንግሥት አስተዳደርና አደረጃጀት ሥርዓትን ማሳለጥ
  2. የመንግሥት ሠራተኞች የብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ሥርዓት መገንባትና የማስፈጸም አቅምን ማሳደግ
  3. ብዝኃነትንና አካታችነትን ያረጋገጠ ሲቪል ሰርቪስ ግንባታን ማፋጠን
  4. የዘመነ የመንግሥት ሠራተኞች የአስተዳደር ሥርዓትን መገንባት
  5. ቀልጣፋና ተደራሽ የመንግስት አገልግሎት አቅርቦት ሥርዓትን መዘርጋት
  6. የዲጂታል ሲቪል ሰርቪስ በመገንባት ቅቡልነት ያላቸው አገልግሎቶችንና ውሳኔዎችን ማቀላጠፍ
  7. የሲቪል ሰርቪስ ገቢር ነበብ አመራር እና ተቋም ግንባታን ማፋጠን

በመድረኩ ላይም የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥና አስተዳደር ሪፎርምን ማድረግ የተቋማትንና የሀገርን የወደፊት እጣ ፈንታ የመወሰን ጉዳይ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒሰቴር ባለሙያዎችና የሚዛን ግብርና ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ አመራሮች ገልፀዋል፡፡

ግንቦት 09/2016 ዓ.ም

ለወቅታዊና ትኩስ የሚዛን ግብርና ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ መረጃዎች፡

በድረገጽ፡- https://www.mizan-atvet.edu.et/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/mizan.atvet.facebook/ 

ቴሌግራም፦ https://t.me/mizanatvt

ማስታወቂያ

ለ 2015 ባች ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

የ 2016 የትምህት መርሀ ግብር የመግቢያ ጊዜ ከህዳር 29 - 30/2016 ዓ.ም ሲሆን ምዝገባ ቀን ከ 01/04/2016 እስከ 03/04/2016 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።

 

 

 

 የሚዛን ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

የ COC ምዘና ማስታወቂያ

 

ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 4 ከ ቀን 07/01/2016 ዓ.ም እስከ 11/01/2016 ዓ.ም ድረስ COC ምዘና ለመውሰድ ሎግ ቡክ የሞላችሁ (የተመዘገባችሁ) ተማሪዎች በሙሉ የ COC ምዘና የሚሰጥበት ቀን ጥቅምት 23/02/2016 ዓ.ም ስለሆነ፤ ይህንን አውቃችሁ ቅድመ-ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን በተጠቀሰው ቀን የምዘና መግቢያ ስሊፕ እና መታወቂያ ይዛችሁ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባን፡፡

የ COC ምዘና ማስታወቂያ

በደረጃ 1(I), ደረጃ 2(II), ደረጃ 3(III) እና ደረጃ 4(IV) በእንስሳት ሳይንስ፣ እፅዋት ሳይንስ እና በተፈጥሮ ሀብት የትምህርት ዘርፍ COC ምዘና ሎግ ቡክ መሙላት የምትፈልጉ በሙሉ ከ መስከረም 07/01/2016 ዓ.ም እስከ 11/01/2016 ዓ.ም ብቻ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ሎግ ቡክ እንድትሞሉ